1 option
Zégoč, waṭātenā temhert baʼItyop̣yā / Šālaqā Wāgāri Rafu (ʼÉmʼÉ).
ዜጎች፣ ወጣትና ትምህርት በኢትዮጵያ ሻለቃ ዋጋሪ ረፉ (ኤምኤ).
- Format:
- Book
- Author/Creator:
- Wāgāri Rafu, Author.
- ረፉ, ዋጋሪ, Author.
- Language:
- Amharic
- Subjects (All):
- Youth--Political activity--Ethiopia.
- Youth.
- Political participation--Ethiopia.
- Political participation.
- Education--Ethiopia.
- Education.
- Ethiopia--Politics and government--1991-.
- Ethiopia.
- Politics and government.
- Youth--Political activity.
- Physical Description:
- 120 pages : color illustrations ; 21 cm
- illustrations.
- color.
- Place of Publication:
- ʼAdis ʼAbabā : Fār ʼist tréding, Miyāziyā 2016 ʻĀ.Me [April 2024]
- አዲስ አበባ : ፋር ኢስት ትሬዲንግ, ሚያዚያ 2016 ዓ.ም [2024]
- Language Note:
- In Amharic.
- Summary:
- Author underlines the importance of education in bringing up a patriotic and civic-minded youth to safeguard peace and carry out sustained social and economic development and democratic transformation in Ethiopia.
- አንድ ሉአላዊ አገር እንደ አገር መቀጠል ይችል ዘንድ ዜጎች ግርግዳ፣ ማገር፣ ውጋግራ፣ ምሰሶ፣ ጣሪያ፣ ዋልታ፣ ማቶት ሆነው ሊጠብቋት፣ ሊንከባከቧት፣ ሊሟገቱላት ሊያበለጽጓት፣ ከዚያም ባለፈ ሊሰውላት ይገባል፡፡ አገር ንቁና ብቁ፣ ልማታዊ፣ ጠባቂና ተሟጋች ዜጎች፣ ብርቱ ተዋጊዎች፣ አርበኞች፣ ብልህ መሪዎችንና ተተኪ ትውልድን በተከታታይ ካላፈራች ከቶውንም መልማት አይቻላትም፡፡ ቀጣይነትዋም አሳሳቢ ይሆናል፡፡ መንግሥት በቅድሚያ ሕዝብን ወደ አገራዊ አጀንዳዎች በመመለስና ትኩረት እንዲሰጡት በማድረግ የግጭት እንቅስቃሴዎችን በመቀነስና በማስቀረት ወደ ልማታዊ እንቅስቃሴዎች በመለወጥ ሕዝባችን በዘርፈ ብዙ የአገር ልማት ሥራዎች ላይ በሙሉ ጉልበቱ፣ ገንዘቡ፣ ዕውቀቱ እንዲሳተፍ የቅርብና የሰከነ አመራር በመስጠት፣ በማስተባበር፣ በሠላም የተደላደለ ሕይወት መኖር እንዲችል የማብቃትና የማስቻል ኃላፊነትና ግዴታ አለበት፡፡ ዓለም የዕውቀት ባሕር ነችና ከላይዋ እየጨለፍን ለመጠቀም እውቀትን ይሻል፡፡ በመሆኑም ወጣት ትውልድን አግባብነት ባለው ትምህርት እና በመልካም ሥነ-ምግባር ኮትኩተን ማሳደግና ማጎልበት ለነገይቱ ኢትዮጵያ ከወዲሁ አልሚ መዋዕለ ንዋይ እንደ ማፍሰስ ነው፡፡ ዕውቀት የማያቋርጥ የብርሃን ምንጭ ነውና የብርሃን ችቦ ተጠቅመን ከጨለማ፣ ከኋላቀርነት ዕገታና ከድህነት ቅኝ ተገዥነት በመውጣት ለአገራዊ ሁለንተናዊ ብልጽግና ያለማቋረጥ በትጋት መሥራት የሁሉም ዜጎች ኃላፊነትና ግዴታ መሆኑን መዘንጋት የለብንም፡፡ በሰው ደጅ፣ በሰው አገር ደጅ እጅ ዘርግቶ መቆም፣ ደጅ መጥናት፣ ሥራ ፍለጋ በረሃንና ባሕርን ማቋረጥና ከአገር-አገር መሰደድ መንከራተት ይብቃን፡፡ ታሪክም እናድርገው፡፡ በዲሞክራሲያዊ አንድነትና በልበ ሙሉነት አብረን ከተነሳን ይቻላል፡፡ እውንም ይሆናል፡፡--Page 4 of cover.
- Notes:
- Includes bibliographical references (pages 116-120).
- ISBN:
- 9789999053150
- 9999053157
- OCLC:
- 1484912137
The Penn Libraries is committed to describing library materials using current, accurate, and responsible language. If you discover outdated or inaccurate language, please fill out this feedback form to report it and suggest alternative language.